1
ኦሪት ዘጸአት 22:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
መበለቲቱንና ድሀ አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ እኔ ጩኸታቸውን ፈጽሞ እሰማለሁ፤
Compare
Explore ኦሪት ዘጸአት 22:22-23
2
ኦሪት ዘጸአት 22:21
እናንተ በግብፅ ምድር ስደተኞች ነበራችሁና ስደተኛውን አትበድለው፥ ግፍም አታድርግበት።
Explore ኦሪት ዘጸአት 22:21
3
ኦሪት ዘጸአት 22:18
መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት።
Explore ኦሪት ዘጸአት 22:18
4
ኦሪት ዘጸአት 22:25
ከአንተ ጋር ለተቀመጠው ለወገኔ ለድሀው ገንዘብ ብታበድረው፥ እንደ ባለ አራጣ አትሁን፥ አራጣም አትጫንበት።
Explore ኦሪት ዘጸአት 22:25
Home
Bible
Plans
Videos