1
ትንቢተ አሞጽ 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።
Compare
Explore ትንቢተ አሞጽ 5:24
2
ትንቢተ አሞጽ 5:14
በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፥ እንዲሁም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Explore ትንቢተ አሞጽ 5:14
3
ትንቢተ አሞጽ 5:15
ክፉውን ጥሉ፥ መልካሙንም ውደዱ፥ በበሩም አደባባይ ፍርድን አጽኑ፥ ምናልባት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ቅሬታ ይራራ ይሆናል።
Explore ትንቢተ አሞጽ 5:15
4
ትንቢተ አሞጽ 5:4
እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፥
Explore ትንቢተ አሞጽ 5:4
Home
Bible
Plans
Videos