1
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:2
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፥ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:2
2
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:8
ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፥ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:8
3
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:9
እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥአን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፥ ሰው በኃይሉ አይበረታምና።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:9
4
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:7
እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፥ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:7
5
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:6
እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፥ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 2:6
Home
Bible
Plans
Videos