1
የዮሐንስ ራእይ 16:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“እነሆ እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ፤ ራቁቱን እንዳይሄድ ኀፍረቱንም እንዳያዩ ነቅቶ ልብሱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።”
Compare
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:15
2
የዮሐንስ ራእይ 16:12
ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውሃው ደረቀ።
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:12
3
የዮሐንስ ራእይ 16:14
ምልክት እያደረጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸውና፥ በታላቁም ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር ቀን ወደሚሆነው ጦር እንዲያስከትቱአቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይወጣሉ።
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:14
4
የዮሐንስ ራእይ 16:13
ከዘንዶውም አፍና ከአውሬው አፍ ከሐሰተኛውም ነቢይ አፍ ጓጕንቸሮች የሚመስሉ ሦስት ርኵሳን መናፍስት ሲወጡ አየሁ፤
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:13
5
የዮሐንስ ራእይ 16:9
ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፤ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፤ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሓ አልገቡም።
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:9
6
የዮሐንስ ራእይ 16:2
ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው።
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:2
7
የዮሐንስ ራእይ 16:16
በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው።
Explore የዮሐንስ ራእይ 16:16
Home
Bible
Plans
Videos