1
መዝሙረ ዳዊት 118:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ምስክርህም ትምህርቴ ነው፥ ሥርዐትህም መካሬ ነው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:24
2
መዝሙረ ዳዊት 118:6
ትእዛዝህን ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:6
3
መዝሙረ ዳዊት 118:8
ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፤ ለዘለዓለም አትጣለኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:8
4
መዝሙረ ዳዊት 118:5
ሥርዐትህን እጠብቅ ዘንድ የሚቀናስ ከሆነ መንገዴ ይቅና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:5
5
መዝሙረ ዳዊት 118:29
የዐመፃን መንገድ ከእኔ አርቅ፥ በሕግህም ይቅር በለኝ፤
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:29
6
መዝሙረ ዳዊት 118:1
በመንገዳቸው ንጹሓን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ብፁዓን ናቸው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:1
7
መዝሙረ ዳዊት 118:14
እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:14
8
መዝሙረ ዳዊት 118:9
ጐልማሳ መንገዱን በምን ያቀናል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:9
9
መዝሙረ ዳዊት 118:22
ትእዛዝህን ፈልጌአለሁና ስድብንና ነውርን ከእኔ አርቅ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 118:22
Home
Bible
Plans
Videos