1
ትንቢተ ኤርምያስ 32:27
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“እነሆ እኔ የሥጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ነኝ፤ በውኑ ከእኔ የሚሰወር ነገር አለን?
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:27
2
ትንቢተ ኤርምያስ 32:17
“ወዮ! አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! እነሆ አንተ ሰማይንና ምድርን በታላቅ ኀይልህና በተዘረጋች ክንድህ ፈጥረሃል፤ ከአንተም የሚሳን ምንም ነገር የለም።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:17
3
ትንቢተ ኤርምያስ 32:39-40
ለእነርሱም፥ ከእነርሱም በኋላ ለልጆቻቸው መልካም ይሆንላቸው ዘንድ ለዘለዓለም እንዲፈሩኝ ሌላ መንገድና ሌላ ልብ እሰጣቸዋለሁ። ከእነርሱም እንዳልመለስ፥ ከእነርሱ ጋር የዘለዓለምን ቃል ኪዳን እገባለሁ፤ ከእኔም ዘንድ ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በልባቸው ውስጥ አኖራለሁ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:39-40
4
ትንቢተ ኤርምያስ 32:38
እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:38
Home
Bible
Plans
Videos