1
ትንቢተ ኢሳይያስ 14:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“አንተ በንጋት የሚወጣ የአጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! ወደ አሕዛብም መልእክትን የላክህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቀጠቀጥህ!
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 14:12
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 14:13
አንተም በልብህ፦ ወደ ሰማይ ዐርጋለሁ፤ ዙፋኔንም ከሰማይ ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፤ በሰሜንም ዳርቻ በረዣዥም ተራሮች ላይ እቀመጣለሁ፤
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 14:13
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 14:14
ከደመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፤ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 14:14
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 14:15
ዛሬ ግን ወደ ሲኦል ትወድቃለህ፤ ወደ ምድር ጥልቅም ትወርዳለህ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 14:15
Home
Bible
Plans
Videos