1
ትንቢተ ሆሴዕ 11:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በሰው ገመድ በፍቅርም እስራት ሳብኋቸው፤ ለእነርሱም ፊቱን በጥፊ እንደሚመቱት ሰው ሆንሁላቸው፤ ወደ እርሱም እመለከታለሁ፤ እችለውማለሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 11:4
2
ትንቢተ ሆሴዕ 11:1
እስራኤል ሕፃን በነበረ ጊዜ ወደድሁት፤ ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት፤
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 11:1
Home
Bible
Plans
Videos