1
ኦሪት ዘፀአት 29:45-46
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእስራኤልም ልጆች መካከል እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናቸዋለሁ። በእነርሱ እጠራ ዘንድ፥ አምላክም እሆናቸው ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው አምላካቸው እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።
Compare
Explore ኦሪት ዘፀአት 29:45-46
Home
Bible
Plans
Videos