1
ኦሪት ዘፀአት 1:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አዋላጆች ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፤ የግብፅ ንጉሥም እንደ አዘዛቸው አላደረጉም፤ ወንዶቹን ሕፃናትንም አዳኑአቸው።
Compare
Explore ኦሪት ዘፀአት 1:17
2
ኦሪት ዘፀአት 1:12
ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፤ እጅግም ጸኑ ፤ ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች ይጸየፉአቸው ነበር።
Explore ኦሪት ዘፀአት 1:12
3
ኦሪት ዘፀአት 1:21
እንዲህም ሆነ፤ አዋላጆች እግዚአብሔርን ስለፈሩ ቤቶችን አደረገላቸው።
Explore ኦሪት ዘፀአት 1:21
4
ኦሪት ዘፀአት 1:8
በግብፅ ዮሴፍን ያላወቀ ሌላ ንጉሥ ተነሣ።
Explore ኦሪት ዘፀአት 1:8
Home
Bible
Plans
Videos