1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ። ክርስቶስ እንደ ወደዳችሁ፥ ራሱንም ለእግዚአብሔር በጎ መዓዛ የሚሆን መሥዋዕትና ቍርባን አድርጎ እንደ ሰጠላችሁ በፍቅር ተመላለሱ።
Compare
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
እንግዲህ እንደ ዐዋቂዎች እንጂ እንደ አላዋቂዎች ሳይሆን እንዴት እንደምትመላለሱ በጥንቃቄ ዕወቁ። ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁት።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
መዳራት ነውና ወይን በመጠጣት አትስከሩ፤ መንፈስ ቅዱስን ተመሉ እንጂ። መዝሙርንና ምስጋናን፥ የተቀደሰ ማሕሌትንም አንብቡ፤ በልባችሁም ለእግዚአብሔር ተቀኙ፤ ዘምሩም። ዘወትርም ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና አቅርቡ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
ስለዚህም ሰነፎች አትሁኑ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አስተውሉ እንጂ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
ወንዶችም ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት፥ ራሱንም ስለ እርስዋ ቤዛ አድርጎ እንደ ሰጠላት ሚስቶቻቸውን ይውደዱ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
6
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ ዛሬ ግን በጌታችን ብርሃን ሆናችኋል። እንግዲህስ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
7
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
እግዚአብሔርን በመፍራት ለባልንጀሮቻችሁ ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
8
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
ሴቶችም ለጌታችን እንደሚታዘዙ ለባሎቻቸው ይታዘዙ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
9
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
እንግዲያስ እናንተም ሁላችሁ እንዲሁ ሚስቶቻችሁን እንደ ራሳችሁ ውደዱ፥ ሴትም ባልዋን ትፍራው።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
10
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
“ስለዚህም ወንድ አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ።”
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
11
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
የሥራ ፍሬ ከሌላቸው፥ ሁለንተናቸውም ጨለማ ከሆነ ሰዎች ጋር አትተባበሩ፤ ገሥጹአቸው እንጂ።
Explore ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
Home
Bible
Plans
Videos