1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በሰው ላይ እንደሚደርሰው ያለ ፈተና ነው እንጂ ሌላ ፈተና አያገኛችሁም። በምትችሉት መከራ ነው እንጂ በማትችሉት መከራ ትፈተኑ ዘንድ ያልተዋችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው፤ እርሱም ከፈተና ትድኑ ዘንድ በመከራ ጊዜ ይረዳችኋል።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
ብትበሉም፥ ብትጠጡም የምታደርጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
አሁንም ያ ቆሜአለሁ ብሎ በራሱ የሚታመን ሰው እርሱ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
ለባልንጀራችሁ እንጂ ለራሳችሁ አታድሉ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
Home
Bible
Plans
Videos