1
መዝሙረ ዳዊት 63:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 63:1
2
መዝሙረ ዳዊት 63:3
ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 63:3
3
መዝሙረ ዳዊት 63:4
ቸርነትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 63:4
4
መዝሙረ ዳዊት 63:2
አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፥ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች በደረቅ መሬት፥ ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 63:2
5
መዝሙረ ዳዊት 63:7-8
በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም ስለ አንተ አሰላስላለሁ፥ ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ በደስታ እዘምራለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 63:7-8
6
መዝሙረ ዳዊት 63:6
ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፥ ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 63:6
Home
Bible
Plans
Videos