1
መዝሙረ ዳዊት 61:1-2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አምላክ ሆይ፥ ጩኸቴን ስማ፥ ጸሎቴንም አድምጥ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 61:1-2
2
መዝሙረ ዳዊት 61:3
ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፥ ከፍ ባለ ዓለት ላይ ትመራኛለህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 61:3
3
መዝሙረ ዳዊት 61:4
በጠላት ፊት ጽኑ ግንብ፥ መጠጊያዬም ሆነኸኛልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 61:4
Home
Bible
Plans
Videos