1
መዝሙረ ዳዊት 55:22
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አፉ ከቅቤ ይልቅ ለዘበ፥ በልቡ ውስጥ ግን ጦርነት ነበረ፥ ቃሎቹም ከዘይት ይልቅ ለሰለሱ፥ ነገር ግን እንደ ተመዘዘ ሰይፍ ናቸው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 55:22
2
መዝሙረ ዳዊት 55:17
እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ጌታም ያድነኛል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 55:17
3
መዝሙረ ዳዊት 55:23
ሸክምህን በጌታ ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፥ ለጻድቁም ለዘለዓለም ሁከትን አይሰጠውም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 55:23
4
መዝሙረ ዳዊት 55:16
ሞት ይምጣባቸው፥ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፥ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 55:16
5
መዝሙረ ዳዊት 55:18
በማታና በጥዋት በቀትርም አቤቱታ አቀርባለሁ እጮኽማለሁ፥ ቃሌንም ይሰማኛል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 55:18
6
መዝሙረ ዳዊት 55:1
Explore መዝሙረ ዳዊት 55:1
Home
Bible
Plans
Videos