1
መዝሙረ ዳዊት 44:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 44:8
2
መዝሙረ ዳዊት 44:6-7
በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 44:6-7
3
መዝሙረ ዳዊት 44:26
ነፍሳችን በመሬት ላይ ተጐሳቁላለችና፥ ሆዳችንም ከምድር ጋር ተጣብቃለችና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 44:26
Home
Bible
Plans
Videos