1
መጽሐፈ ምሳሌ 21:21
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:21
2
መጽሐፈ ምሳሌ 21:5
የትጉህ አሳብ ወደ ጥጋብ ያደርሳል፥ ችኩል ሰው ግን ለመጉደል ይቸኩላል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:5
3
መጽሐፈ ምሳሌ 21:23
አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ነፍሱን ከመከራ ይጠብቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:23
4
መጽሐፈ ምሳሌ 21:2
የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፥ ጌታ ግን ልብን ይመዝናል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:2
5
መጽሐፈ ምሳሌ 21:31
ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፥ ድል ግን ከጌታ ዘንድ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:31
6
መጽሐፈ ምሳሌ 21:3
ጌታ ከመሥዋዕት ይልቅ ጽድቅንና ቅን ነገርን ማድረግ ይወድዳል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:3
7
መጽሐፈ ምሳሌ 21:30
ያለ ጌታ የሚሠምር፥ ጥበብም የለም፥ ማስተዋልም የለም፥ ምክርም የለም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:30
8
መጽሐፈ ምሳሌ 21:13
የድሀውን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው፥ እርሱ ራሱ ይጮኻል አይሰማለትምም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 21:13
Home
Bible
Plans
Videos