1
ኦሪት ዘኍልቊ 6:24-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታ ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ ጌታ ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ ጌታ ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
Compare
Explore ኦሪት ዘኍልቊ 6:24-26
2
ኦሪት ዘኍልቊ 6:27
እነርሱም ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያኖራሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።”
Explore ኦሪት ዘኍልቊ 6:27
3
ኦሪት ዘኍልቊ 6:23
“ለአሮንና ለልጆቹ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦
Explore ኦሪት ዘኍልቊ 6:23
Home
Bible
Plans
Videos