1
መጽሐፈ ኢያሱ 23:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“እነሆም፥ ዛሬ የምድርን ሁሉ መንገድ እሄዳለሁ፤ እናንተም ጌታ ስለ እናንተ ከተናገረው ከመልካም ነገር ሁሉ አንድ ነገር እንዳልቀረ በልባችሁ ሁሉ በነፍሳችሁም ሁሉ እወቁ፤ ሁሉም ነገር ተከነናውኖላችኋል፤ ከእርሱም አንድም የቀረ ነገር የለም።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢያሱ 23:14
2
መጽሐፈ ኢያሱ 23:11
ጌታን አምላካችሁንም የምትወድዱ መሆናችሁን እጅግ በጥንቃቄ አስተውሉ።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ 23:11
3
መጽሐፈ ኢያሱ 23:10
ጌታ አምላካችሁ እንደ ተናገራችሁ ስለ እናንተ የሚዋጋ እርሱ ነውና ከእናንተ አንዱ ሰው ሺህ ሰውን ያሳድዳል።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ 23:10
4
መጽሐፈ ኢያሱ 23:8
እስከ ዛሬ ድረስ እንዳደረጋችሁት ግን ወደ አምላካችሁ ወደ ጌታ ተጠጉ።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ 23:8
5
መጽሐፈ ኢያሱ 23:6
ስለዚህም በሙሴ ሕግ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ለመጠበቅና ለማድረግ በጣም በርቱ፥ ከእርሱም ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ አትበሉ።
Explore መጽሐፈ ኢያሱ 23:6
Home
Bible
Plans
Videos