1
መጽሐፈ ኢዮብ 36:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከሰሙትና ካገለገሉት፥ ዕድሜአቸውን በብልጽግና፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 36:11
2
መጽሐፈ ኢዮብ 36:5
እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም፥ እርሱም በጥበባዊ ኃይሉም ጽኑ ነው።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 36:5
3
መጽሐፈ ኢዮብ 36:15
የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም እንዲሱሙ ያደርጋቸዋል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 36:15
Home
Bible
Plans
Videos