1
ትንቢተ ኢሳይያስ 8:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ልትቀድሱ የሚገባው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ነው፤ ልትፈሩት የሚገባው እርሱን ነው፤ ልትንቀጠቀጡለት የሚገባውም እርሱ ነው።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 8:13
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 8:12
“እነዚህ ሰዎች፤ ‘አድማ’ ብለው የሚጠሩትን፤ ማንኛውንም ነገር፤ ‘አድማ’ አትበሉ፤ እነርሱ የሚፈሩትን አትፍሩ፤ አትሸበሩለትም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 8:12
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 8:20
ወደ ሕጉና ወደ ምስክር ቃሉ ሂዱ! እነርሱም እንዲህ ያለውን ቃል ባይናገሩ የንጋት ብርሃን አይበራላቸውም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 8:20
Home
Bible
Plans
Videos