1
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ክፉውን መልካም፤ መልካሙን ክፉ ለሚሉ ብርሃኑን ጨለማ፤ ጨለማውን ብርሃን ለሚያደርጉ፤ ጣፋጩን መራራ፤ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 5:20
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:21
ራሳቸውን እንደ ብልኅ ለሚቈጥሩ፤ በራሳቸውም አመለካከት ጥበበኛ ለሆኑ ወዮላቸው!
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 5:21
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:13
ስለዚህ ሕዝቤ ዕውቀት በማጣቱ ይማረካል፤ መኳንንቱም በራብ ይሞታሉ፤ ሕዝቡም በውሃ ጥም ይቃጠላል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 5:13
Home
Bible
Plans
Videos