1
ትንቢተ ዕንባቆም 1:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አሕዛብን እዩ፥ ተመልከቱም፤ እጅግ ተደነቁ፥ ተገረሙም፤ ቢነገራችሁ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እሠራለሁና።
Compare
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 1:5
2
ትንቢተ ዕንባቆም 1:2
ጌታ ሆይ፥ እኔ ስጮኽ የማትሰማው እስከ መቼ ነው? “ግፍ” ብዬ ወደ አንተ እጮኻለሁ፥ አንተም አታድንም።
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 1:2
3
ትንቢተ ዕንባቆም 1:3
ክፉ ሥራ ለምን አሳየኸኝ? ድካምንስ ለምን ትመለከታለህ? ጥፋትና ግፍ በፊቴ ነው፤ ጠብና ክርክር ይነሣሉ።
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 1:3
4
ትንቢተ ዕንባቆም 1:4
ስለዚህ ሕግ ላልቶአል፥ ፍትሕ ድል ነሥቶ አይወጣም፤ ኃጢአተኛ ጻድቅን ይከብባልና፤ ስለዚህ ፍርድ ጠማማ ሆኖ ይወጣል።
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 1:4
Home
Bible
Plans
Videos