1
ኦሪት ዘዳግም 23:23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በአፍህ የተናገርኸውን ለእግዚአብሔር ለጌታ በፈቃድህ ተስለሃልና ከከንፈርህ የወጣውን ታደርግ ዘንድ ጠብቅ።
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 23:23
2
ኦሪት ዘዳግም 23:21
ለእግዚአብሔር ለጌታ ስእለት በተሳልህ ጊዜ እግዚአብሔር ጌታ ከአንተ ፈጽሞ ይሻዋልና፥ ኃጢአትም ይሆንብሃልና ከመክፈል አታዘገይ።
Explore ኦሪት ዘዳግም 23:21
3
ኦሪት ዘዳግም 23:22
ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም።
Explore ኦሪት ዘዳግም 23:22
Home
Bible
Plans
Videos