1
ኦሪት ዘዳግም 18:10-11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በመካከልህ ወንድ ወይም ሴት ልጁን በእሳት የሚሠዋ ሟርተኛ፥ ወይም መተተኛ፥ ሞራ ገለጭ፥ ጠንቋይ ወይም በድግምት የሚጠነቁል፤ መናፍስት ጠሪ ወይም ሙት አነጋጋሪ በመካከልህ ከቶ አይገኝ።
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:10-11
2
ኦሪት ዘዳግም 18:12
እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነውና፥ ከእነዚህ አጸያፊ ልምዶች የተነሣም ጌታ እግዚአብሔር እነዚያን አሕዛብ ከፊትህ ያባርራቸዋል።
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:12
3
ኦሪት ዘዳግም 18:22
ነቢዩ በጌታ ስም የተናገረው ካልተፈጸመ ወይም እውነት ሆኖ ካልተገለጸ፥ መልእክቱ ጌታ የተናገረው አይደለም። ያ ነቢይ በድፍረት ተናግሮታልና እርሱን አትፍራው።”
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:22
4
ኦሪት ዘዳግም 18:13
በአምላክህ በጌታ ፊት ነውር አልባ ሁን።”
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:13
Home
Bible
Plans
Videos