1
ኦሪት ዘዳግም 16:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አምላክህ ጌታ በረከት እንደሰጠው መጠን እያንዳንዱ ሰው እንደ ችሎታው ይስጥ።
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 16:17
2
ኦሪት ዘዳግም 16:19
ፍርድ አታዛባ፤ አድልዎ አታድርግ፤ ጉቦ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማልና ጉቦም አትቀበል።
Explore ኦሪት ዘዳግም 16:19
3
ኦሪት ዘዳግም 16:16
“በዓመት ሦስት ጊዜ ወንዶች ሁሉ በቂጣ በዓል፥ በመከርንና በዳስ በዓል፥ በአምላክህ በጌታ ፊት እርሱ በመረጠው ስፍራ ይታዩ፥ በጌታም ፊት ባዶ እጃቸውን አይታዩ።
Explore ኦሪት ዘዳግም 16:16
4
ኦሪት ዘዳግም 16:20
በሕይወት እንድትኖርና ጌታ እግዚአብሔር የሚሰጥህን ምድር እንድትወርስ ትክክለኛ፥ እውነተኛውንም ፍርድ ብቻ ተከተል።
Explore ኦሪት ዘዳግም 16:20
Home
Bible
Plans
Videos