1
ትንቢተ ዘካርያስ 7:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“እኔ የሠራዊት አምላክ ለሕዝቤ የሰጠሁት ትእዛዝ ይህ ነበር፤ ‘በትክክል ፍረዱ፥ እርስ በርሳችሁም አንዳችሁ ለሌላው ምሕረትና ርኅራኄን አድርጉ፤
Compare
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 7:9
2
ትንቢተ ዘካርያስ 7:10
በመካከላችሁ የሚኖሩትን ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች፥ አባትና እናት የሌላቸውን ድኻ አደጎች፥ መጻተኞችንና ችግረኞችን አትጨቊኑ፤ እርስ በርሳችሁ አንዳችሁ ሌላውን ለመጒዳት አታስቡ።’
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 7:10
Home
Bible
Plans
Videos