1
ትንቢተ ዘካርያስ 4:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለዘሩባቤል እንዳስታወቀው መልአኩ የነገረኝ የሠራዊት አምላክ ቃል ይህ ነው፤ “ድል የምትነሣው በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም።
Compare
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 4:6
2
ትንቢተ ዘካርያስ 4:10
ትንሽ ነገር የሚደረግበትን ቀን የናቀ ቱምቢውን በዘሩባቤል እጅ ሲያይ ይደሰታል፤ እነዚህ ሰባቱ መቅረዞች ዓለምን የሚያካልሉ የእግዚአብሔር ዐይኖች ናቸው።”
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 4:10
3
ትንቢተ ዘካርያስ 4:9
“የዘሩባቤል እጆች የዚህን ቤተ መቅደስ መሠረት ጥለዋል፤ እጆቹም ይፈጽሙታል፤ ያን ጊዜ የሠራዊት አምላክ እኔን ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ።
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 4:9
Home
Bible
Plans
Videos