1
መኃልየ መኃልይ 1:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ጣዕም ያለው ስለ ሆነ፥ ከንፈሮችህ ይሳሙኝ።
Compare
Explore መኃልየ መኃልይ 1:2
2
መኃልየ መኃልይ 1:4
እጄን ይዘህ ሳበኝ፤ አብረን እንሩጥ። ንጉሡ ወደ እልፍኙ አስገባኝ፤ በዚያም አብረን ደስ ይለናል፤ ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ያስደስታል፤ ስለዚህ ቈነጃጅት ሁሉ እጅግ ያፈቅሩሃል።
Explore መኃልየ መኃልይ 1:4
Home
Bible
Plans
Videos