1
ወደ ሮም ሰዎች 9:16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ የእግዚአብሔር ምርጫ የሚገኘው በሰው ፈቃድና በሰው ሥራ ሳይሆን በእግዚአብሔር ምሕረት ነው።
Compare
Explore ወደ ሮም ሰዎች 9:16
2
ወደ ሮም ሰዎች 9:15
እግዚአብሔር ሙሴን “ልምረው የምፈልገውን እምረዋለሁ፥ ልራራለት የምፈልገውንም እራራለታለሁ” ብሎታል።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 9:15
3
ወደ ሮም ሰዎች 9:20
አንተ ሰው! ከእግዚአብሔር ጋር ለመከራከር ምን መብት አለህ? የሸክላ ዕቃ ሠሪውን “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ሊለው ይችላልን?
Explore ወደ ሮም ሰዎች 9:20
4
ወደ ሮም ሰዎች 9:18
ስለዚህ እግዚአብሔር የሚፈልገውን ይምረዋል፤ የሚፈልገውንም እልኸኛ ያደርገዋል።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 9:18
5
ወደ ሮም ሰዎች 9:21
ሸክላ ሠሪ ከአንድ ዐይነት የሸክላ ጭቃ አንዱን ዕቃ ለክብር፥ ሌላውን ለተራ አገልግሎት አድርጎ ለመሥራት ሥልጣን የለውምን?
Explore ወደ ሮም ሰዎች 9:21
Home
Bible
Plans
Videos