1
የዮሐንስ ራእይ 15:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጌታ ሆይ! አንተን የማይፈራና ስምህንም የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህ፤ የእውነት ፍርድህ ስለ ተገለጠ፥ ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ።”
Compare
Explore የዮሐንስ ራእይ 15:4
2
የዮሐንስ ራእይ 15:1
ሌላም ታላቅና ድንቅ ምልክት በሰማይ አየሁ፤ የእግዚአብሔር ቊጣ የሚፈጸምባቸውን የመጨረሻ የሆኑትን ሰባት መቅሠፍቶች የያዙትን ሰባት መላእክት አየሁ።
Explore የዮሐንስ ራእይ 15:1
Home
Bible
Plans
Videos