1
መጽሐፈ መዝሙር 99:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አምላካችን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና፥ እርሱን አክብሩት፤ በተቀደሰው ተራራም ላይ ስገዱለት፥
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 99:9
2
መጽሐፈ መዝሙር 99:1
እግዚአብሔር ነገሠ፤ ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ፤ በኪሩቤል ላይ ባለው ዙፋኑ ተቀመጠ፤ ምድርም ትናወጥ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 99:1
Home
Bible
Plans
Videos