1
መጽሐፈ መዝሙር 84:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጌታችንና አምላካችን ሆይ! አንተ እንደ ፀሐይና እንደ ጋሻ ነህ፤ በቸርነትና በክብር ትጠብቀናለህ፤ ደግ ለሚሠሩ ሰዎች ማናቸውንም መልካም ነገር አትከለክላቸውም።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 84:11
2
መጽሐፈ መዝሙር 84:10
በሌላ ስፍራ አንድ ሺህ ቀን ከመቈየት በመቅደስህ አንድ ቀን መዋል የተሻለ ነው፤ በክፉዎች ቤት ከምኖር ይልቅ በእግዚአብሔር ቤት ዘበኛ ሆኜ መኖርን እመርጣለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 84:10
3
መጽሐፈ መዝሙር 84:5
ወደ ጽዮን ተራራ መንፈሳዊ ጒዞ ለማድረግ የሚፈልጉና የአንተን ርዳታ የሚያገኙ እንዴት የተባረኩ ናቸው?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 84:5
4
መጽሐፈ መዝሙር 84:2
የቤተ መቅደስህን አደባባይ በጣም እናፍቃለሁ፤ ለሕያው አምላክ በሙሉ ልቤ በደስታ እዘምራለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 84:2
Home
Bible
Plans
Videos