1
መጽሐፈ መዝሙር 79:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አዳኛችን አምላክ ሆይ! እርዳን፤ ስለ ራስህ ክብር ስትል ተቤዠን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በልልን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 79:9
2
መጽሐፈ መዝሙር 79:13
በዚያን ጊዜ የመንጋህ በጎች የሆንን ሕዝቦችህ ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን፤ ለተከታዩ ትውልድ ሁሉ ምስጋናህን እንናገራለን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 79:13
3
መጽሐፈ መዝሙር 79:8
እኛ በጣም ስለ ተዋረድን በአባቶቻችን ኃጢአት ምክንያት አትቅጣን ፈጥነህም ምሕረት አድርግልን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 79:8
Home
Bible
Plans
Videos