1
መጽሐፈ መዝሙር 15:1-2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ሆይ! ወደ መኖሪያህ መግባት የሚችል ማን ነው? በተቀደሰችው ተራራህስ ላይ ሊኖር የሚችል ማን ነው? እርሱ ነቀፋ የሌለበት ሕይወትን የሚኖርና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ፥ ከልቡም እውነትን የሚናገር፥
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 15:1-2
Home
Bible
Plans
Videos