1
መጽሐፈ መዝሙር 136:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ቸር ስለ ሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 136:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 136:26
ይህን ሁሉ ስላደረገ ለሰማይ አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 136:26
3
መጽሐፈ መዝሙር 136:2
ከአማልክት ሁሉ ለሚበልጠው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 136:2
4
መጽሐፈ መዝሙር 136:3
የጌቶች ጌታ ለሆነው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 136:3
Home
Bible
Plans
Videos