1
መጽሐፈ መዝሙር 125:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በእግዚአብሔር የሚታመኑ ሰዎች ከቶ እንደማይነቃነቅና እንደማይናወጥ እንደ ጽዮን ተራራ የጸኑ ናቸው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 125:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 125:2
ተራራዎች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ እንዲሁም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 125:2
Home
Bible
Plans
Videos