1
መጽሐፈ መዝሙር 122:6-8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በኢየሩሳሌም ከተማ ሰላም እንዲሆን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ “የሚወዱሽ ሁሉ ይበልጽጉ፤ በቅጥሮችሽ ውስጥ ሰላም ይሁን፤ በቤተ መንግሥትሽም ውስጥ ጸጥታ ይኑር።” በዘመዶቼና በወዳጆቼ ምክንያት ኢየሩሳሌምን “ሰላም ከአንቺ ጋር ይሁን!” እላታለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 122:6-8
Home
Bible
Plans
Videos