1
መጽሐፈ መዝሙር 115:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ሆይ! ስለ እኛ ሳይሆን ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህና ስለ ታማኝነትህ ስምህን አክብረው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 115:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 115:14
እግዚአብሔር እናንተና ልጆቻችሁ እንድትበዙ ያድርጋችሁ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 115:14
3
መጽሐፈ መዝሙር 115:11
እናንተ የምትፈሩት ሁሉ የሚረዳችሁና የሚጠብቃችሁ እርሱ ስለ ሆነ በእግዚአብሔር ታመኑ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 115:11
4
መጽሐፈ መዝሙር 115:15
ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 115:15
Home
Bible
Plans
Videos