1
መጽሐፈ መዝሙር 102:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
መከራ በሚደርስብኝ ጊዜ ከእኔ አትለይ! አድምጠኝ፤ በምጣራበትም ጊዜ ፈጥነህ ስማኝ!
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 102:2
2
መጽሐፈ መዝሙር 102:1
እግዚአብሔር ሆይ! ጸሎቴን ስማ! የአንተን ርዳታ በመፈለግ ስጮኽም አድምጠኝ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 102:1
3
መጽሐፈ መዝሙር 102:12
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ግን ለዘለዓለም ንጉሥ ነህ፤ ስምህም ከትውልድ ወደ ትውልድ ገናና ሆኖ ይተላለፋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 102:12
4
መጽሐፈ መዝሙር 102:17
የድኾችን ጸሎት ይሰማል፤ ልመናቸውንም አይንቅም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 102:17
Home
Bible
Plans
Videos