1
መጽሐፈ ምሳሌ 31:30
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ቊንጅና ከንቱ ነው፤ ውበትም ይጠፋል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን ልትመሰገን ይገባታል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 31:30
2
መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26
እርስዋ ብርቱና የተከበረች ናት፤ በመጪው ጊዜ ሁሉ ደስ ብሎአት ትኖራለች። በጥበብ ትናገራለች፤ በቅን መንፈስ ትመክራለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26
3
መጽሐፈ ምሳሌ 31:20
ለድኾችና ለችግረኞች ትለግሣለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 31:20
4
መጽሐፈ ምሳሌ 31:10
ጠባየ መልካምን ሚስት ማን ሊያገኛት ይችላል? እርስዋ ከዕንቊ ይልቅ የከበረች ናት።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 31:10
5
መጽሐፈ ምሳሌ 31:31
እርስዋ ለምታደርገው ነገር ሁሉ አመስግኑአት፤ ስለ መልካም ሥራዋ በሰዎች ሁሉ ዘንድ ልትከበር ይገባታል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 31:31
6
መጽሐፈ ምሳሌ 31:28
ልጆችዋ አድናቆታቸውን ይገልጡላታል፤ ባልዋም ያመሰግናታል፤
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 31:28
Home
Bible
Plans
Videos