1
መጽሐፈ ምሳሌ 18:21
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አንደበትህ ሕይወትህን ሊያድን ወይም ሊያጠፋ ይችላል፤ ስለዚህ በአንደበትህ ወዳጆችን ብታፈራ ተደስተህ ትኖራለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:21
2
መጽሐፈ ምሳሌ 18:10
የእግዚአብሔር ስም እንደ ጠንካራ ምሽግ ነው፤ ስለዚህ ደጋግ ሰዎች ወደ እርሱ ተጠግተው ይድናሉ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:10
3
መጽሐፈ ምሳሌ 18:24
ወዳጆች ሳይሆኑ ወዳጆች መስለው የሚታዩ አሉ፤ እውነተኛ ወዳጅ ግን ከወንድም ይበልጣል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:24
4
መጽሐፈ ምሳሌ 18:22
ሚስት ከእግዚአብሔር የምትሰጥ በረከት ስለ ሆነች ሚስት ካገኘህ መልካም ነገር አግኝተሃል ማለት ነው፤
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:22
5
መጽሐፈ ምሳሌ 18:13
ሳያዳምጡ መልስ መስጠት፥ ሞኝ ያደርጋል፤ አሳፋሪም ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:13
6
መጽሐፈ ምሳሌ 18:2
ሞኝ የራሱን አስተያየት ብቻ መግለጥ ይፈልጋል እንጂ ዕውቀትን ከሌላ ሰው መገብየት ደስ አያሰኘውም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:2
7
መጽሐፈ ምሳሌ 18:12
ትዕቢት ጥፋትን ያመጣል፤ ትሕትና ግን ክብርን ያጐናጽፋል። ክብርን ግን ትሕትና ይቀድመዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 18:12
Home
Bible
Plans
Videos