1
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እኔ ከእናንተ ጋር እሄዳለሁ፤ አምላካችሁ እሆናለሁ፤ እናንተም ሕዝቤ ትሆናላችሁ።
Compare
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:12
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:4
ምድራችሁ በሰብል፥ ዛፎቻችሁም በፍሬ የተሞሉ ይሆኑ ዘንድ ዝናብን በወቅቱ እልክላችኋለሁ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:4
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:3
“በሕጌ ብትመሩና ትእዛዞቼንም ብትጠብቁ፥
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:3
4
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:6
“በምድራችሁ ሰላምን እሰጣችኋለሁ፤ ማንንም ሳትፈሩ ያለ ስጋት ትተኛላችሁ፤ አደገኞች የሆኑ አራዊትን ከምድራችሁ አስወግዳለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ጦርነት በዚያ አይኖርም።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:6
5
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9
ፊቴን በምሕረት ወደ እናንተ እመልሳለሁ፤ ዘራችሁን አበዛለሁ፤ ቃል ኪዳኔንም ከእናንተ ጋር አጸናለሁ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9
6
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:13
በባርነት እንዳትገዙ ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤ ተጭኖአችሁ የነበረውን የባርነት ቀንበር ሰብሬ፥ ቀና ብላችሁ እንድትሄዱ አድርጌአለሁ።”
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:13
7
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:11
እኔም መኖሪያዬን በእናንተ መካከል አደርጋለሁ፤ አልጸየፋችሁም።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:11
8
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1
እግዚአብሔር እንዲህ አለ፤ “ትሰግዱላቸው ዘንድ ማናቸውንም ዐይነት ጣዖቶች አትሥሩ፤ እንዲሁም ምስል ወይም ሐውልት ወይም የተቀረጸ የድንጋይ ዐምድ አታቁሙ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1
9
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:10
ገና ያለፈውን ሰብል በመብላት ላይ እያላችሁ፥ ለአዲሱ ሰብል ቦታ ማስለቀቅ ይኖርባችኋል።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:10
10
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:8
ከእናንተ አምስቱ መቶውን ጠላት ያሸንፋሉ፤ አንድ መቶው ደግሞ ዐሥሩን ሺህ ድል ይነሣሉ፤ ጠላቶቻችሁም በጦርነት ያልቃሉ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:8
11
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:5
ሰብላችሁም እጅግ የበዛ ከመሆኑ የተነሣ ገና መከር መሰብሰብ ሳትጨርሱ፥ የወይን ዘለላ የምትቈርጡበት ጊዜ ይደርሳል፤ የወይን ዘለላም ቈርጣችሁ ሳትጨርሱ እህል የምትዘሩበት ወቅት ይደርሳል፤ ለምግብ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ታገኛላችሁ፤ በምድራችሁም በሰላም ትኖራላችሁ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:5
12
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:7
ጠላቶቻችሁን ታሳድዳላችሁ፤ በፊታችሁም በጦርነት ያልቃሉ፤
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:7
13
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:2
ሰንበቶቼን ጠብቁ፤ መቅደሴን አክብሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 26:2
Home
Bible
Plans
Videos