1
ኦሪት ዘሌዋውያን 2:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ይህ የእህል ቊርባን ስለ ሆነ በእህል ቊርባንህ ሁሉ ላይ ጨው ጨምርበት፤ የአምላክህን የጨው ቃል ኪዳን አትተው፤ በቊርባኖች ሁሉ ጨው መግባት አለበት።
Compare
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 2:13
Home
Bible
Plans
Videos