1
መጽሐፈ ኢዮብ 8:5-7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ብትመለስ፥ ሁሉን ቻዩን አምላክ ብትለምነው፥ ቀጥተኛና ንጹሕ ከሆንክ፥ እርሱ ፈጥኖ ወደ ተገቢ ቦታህ ይመልስሃል። አጀማመርህ አነስተኛ መስሎ ቢታይም፥ የወደፊት ኑሮህ የተትረፈረፈ ይሆናል።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 8:5-7
2
መጽሐፈ ኢዮብ 8:20-21
“እግዚአብሔር ደጋግ ሰዎችን አይጥላቸውም፤ ክፉዎችንም አይረዳቸውም። ስለዚህ አንተንም በደስታ እንድትስቅና ‘እልል’ እንድትል ያደርግሃል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 8:20-21
Home
Bible
Plans
Videos