1
መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“ስለዚህ ኢዮብ ሆይ፥ ራስህን ለእግዚአብሔር አስገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤ ይህን ብታደርግ መልካም ነገርን ታገኛለህ። እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22
2
መጽሐፈ ኢዮብ 22:27
ወደ እርሱም በምትጸልይበት ጊዜ የለመንከውን ሁሉ ስለሚፈጽምልህ፥ ስለትህን ትከፍላለህ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 22:27
3
መጽሐፈ ኢዮብ 22:23
ራስህን ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመልስ እንደ ቀድሞህ ትሆናለህ። ከቤትህ የክፋትን ሥራ አስወግድ
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 22:23
Home
Bible
Plans
Videos