1
መጽሐፈ ኢዮብ 19:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ነገር ግን አዳኜ ሕያው እንደ ሆነና፥ በመጨረሻ ጊዜም እኔን ለመታደግ በምድር ላይ እንደሚቆም ዐውቃለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 19:25
2
መጽሐፈ ኢዮብ 19:27
እርሱም እኔው ራሴ የማየው ነው፤ ዐይኖቼ ያዩታል፤ ሌላም አይደለም፤ ልቤም ያችን ዕለት በጣም ይናፍቃል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 19:27
Home
Bible
Plans
Videos