1
የዮሐንስ ወንጌል 18:36
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስ “የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴ ከዚህ ዓለም ብትሆን ኖሮ በአይሁድ ባለሥልጣኖች እጅ እንዳልወድቅ ሎሌዎቼ በተዋጉልኝ ነበር፤ መንግሥቴ ግን ከዚህ ዓለም አይደለችም” ሲል መለሰ።
Compare
Explore የዮሐንስ ወንጌል 18:36
2
የዮሐንስ ወንጌል 18:11
ኢየሱስ ግን ጴጥሮስን፥ “ሰይፍህን ወደ አፎቱ ክተተው፤ አብ የሰጠኝን የመከራ ጽዋ የማልጠጣው ይመስልሃልን?” አለው።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 18:11
Home
Bible
Plans
Videos