1
ትንቢተ ኤርምያስ 50:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ነገር ግን ታዳጊያቸው ብርቱ ነው፤ ስሙም የሠራዊት አምላክ ነው፤ እርሱ ራሱ ይረዳቸዋል፤ ሰላምን በምድር ላይ ያወርድላቸዋል፤ በባቢሎን ሕዝብ ላይ ገና መከራን ያመጣባቸዋል።”
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 50:34
2
ትንቢተ ኤርምያስ 50:6
“ሕዝቤ እንደ ጠፉ በጎች ሆነዋል፤ ጠባቂዎቻቸውም አሳቱአቸው፤ በተራራ ላይ ባዝነው እንዲቀሩም አደረጉአቸው፤ ከተራራ ወደ ኰረብታ እንደሚባዝኑ በጎች ተንከራተቱ፤ ማደሪያቸውንም ረሱ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 50:6
3
ትንቢተ ኤርምያስ 50:20
በዚያን ጊዜ እኔ ከእስራኤልና ከይሁዳ መንግሥታት እንዲተርፉ ያደረግኋቸውን ሰዎች ይቅር ስለምል ኃጢአትና በደል ተፈልጎ አይገኝባቸውም።”
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 50:20
Home
Bible
Plans
Videos