1
ትንቢተ ኤርምያስ 42:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
መልካም ቢሆንም ባይሆንም ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ቃል እንታዘዛለን፤ ወደ እርሱ የምንልክህም የአምላካችንን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ብናከብር ሁሉ ነገር የሚሳካልን በመሆኑ ነው።”
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 42:6
2
ትንቢተ ኤርምያስ 42:11-12
አሁን እንደምትፈሩት የባቢሎንን ንጉሥ ከእንግዲህ ወዲያ አትፍሩት፤ እኔ ከእናንተ ጋር ስለ ሆንኩ ከእርሱ ኀይል እታደጋችኋለሁ፤ እኔ እራራላችኋለሁ፤ እርሱም እንዲራራላችሁና ወደ አገራችሁ እንዲመልሳችሁ አደርጋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።’
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 42:11-12
3
ትንቢተ ኤርምያስ 42:3
ስለዚህ አምላክህ እግዚአብሔር በየት አቅጣጫ መሄድ እንዳለብንና ምን ማድረግ እንደሚገባን ይገልጥልን ዘንድ ጸልይልን።”
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 42:3
Home
Bible
Plans
Videos